ሰበር ዜና የሙስሊሞች የነጻነት ጥያቄ በአሁኑ ሰዓት የአዲስ አበባን ድባብ በመለወጥ ላይ ይገኛል።

ሰበር ዜና
የወያኔውን ገዢ ያስደነገጠው ህዝባዊ የሃይማኖት ነጻነት ጥያቄ በአሁኑ ሰዓት የአዲስ አበባን ድባብ በመለወጥ ላይ ይገኛል።
ይህን ተከትሎ በራሱ የማይተማመነው የወያኔ መንግስት ግራተጋብቷል::
ገና ከማለዳው በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ በሙስሊሞች እና በደጋፊዎቻቸው የተጨናነቀው የልደታ ፍርድ ቤት ከወትሮ ለየት ያለ ዉጥረት ሰፍኖበታል

ይርታጠቁ የመንግስት ሃይሎች በድብደባ እና በማሰር የተለያዩ እርምጃዎች በመውሰድ ላይ ናቸው:;ይህ ቁጥር ከወትሮ በተለየ ሁኔታ እየጨመረ በመምጣቱ መንግስት በቅርቡ በሚስጥር ያሰለጠናቸዉን የኮማንዶ ሓይሎች በተጠንቀቅ እንዲዘጋጁ አዙዋል::