ሰበር ዜና ኤርትራ 10 የቤተክርስቲያን መሪዎችን አሰረች::ክርስቲያኖች ፈርተዋል::

ክርስቲያን እሥረኞች /ኤርትራ 
ሰበር ዜና ኤርትራ 10 የቤተክርስቲያን መሪዎችን አሰረች::ክርስቲያኖች ፈርተዋል::
ምንልክሳልሳዊ
በቅርቡ በወታደሮች የተደረገውን አመጻ ተከትሎ መፈንቅለመንግስት አለመደረጉ እንደተረጋገጠ በኤርትራ መንግስት እና በእምነት ተቋማት መካከል ውጥረቱ አይሏል::በመንግስት ታግደዋል በተባሉ የሃይማኖት ትቋማት ላይ መንግስት በጀመረው አሰሳ 10 የሃይማኖት መሪዎችን አስሯል::ምንልክሳልሳዊ

የሃይማኖት መሪዎቹ መያዝ ለላ ዉጥረት እንዳይጨምር ሲያሰጋ ህዝባዊ ማዕበል ይነሳል የሚለውን ሃስብ አስፍቶታል::ክርስቲያን እና ሙስሊም እኩል ቁጥር ባለባት ኤርትራ መሪው ኢሳያስ አፍወርቂ ላለፉት አመታት ከፖለቲካ ነጻ በሆኑ አማኞች ላይ የሚወስዱት እርምጃ አድጓል::ምንልክሳልሳዊ

እንደ ኤርትራ መንግስት ባለስልጣናት ኤርትራ 3 ጠላቶች አሏት እነርሱም:-
1--ኤች.አይ.v/ኤድስ
2--የእትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት
3--ነጻ ነን የሚሉ ክርስቲያኖች....ናቸው::

ባለፉት አመታት በእስር ቤት 31 ክርስቲያኖች ሞተዋል::አንድ ሰው በእምነቱ ከተያዘ ፍርድ ቤት አይቀርብም;ጠበቃም አይኖረውም:...... ክርስቲያኖች ፍትህ አያገኙም::ምንልክሳልሳዊ
የበለጠ መረጃ የህንን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ:-

http://www.christianpost.com/news/eritrea-officials-arrest-10-church-leaders-christians-fear-increase-in-persecution-88798/#7fuhIFoP0oLOrkWE.99

http://www.travelujah.com/blogs/entry/Dying-Church-the-Persecuted-Christians-in-Eritrea