ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርቲያናችንበከፍተኛ ሁኔታ ታውካለች፡፡በኢትዮጵያኦ//ቤተክርስቲያንአባቶችመካከልእርቀሰላምለማውረድበ3ዙርየተካሄደውውይይትብዙምተስፋሰጪነገሮች
ሳይታይበትለ4ኛዙርበተቀጠረበትባሁኑጊዜበመንግስትጣልቃገብነትምክንያትእርቀሰላሙችግርገጥሞታል፡፡

ስልጣንከያዙበትጊዜጀምሮሲጠቀሙበትየነበረውናበቅርቡበጀነራሎችሹመትተግባራዊያደረጉት
የአንድብሄርጽንፍየበላይነትባለፉትትቂትዓመታትስርበሰደደመልኩበቤተክርስቲያኒቱላይእየፈጸሙትይገኛሉ፡፡
ሁለትሺህዓመታትስርዓቷን፣አንድነቷንትውፊቷንጠብቃየቆየችውየኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶሀይማኖትካለፉት20 ዓመታትወዲህበገጠማትመከፋፈልህልውናዋከፍተኛአደጋውስጥወድቋል፡፡ ይህችግርባህርተሻግሮበአውሮፓ፣ በሰሜንአሜሪካእንዲሁምኢትዮጵያውያንበስደትበሚኖሩባቸውሌሎችአካባቢዎችተባብሶይታያል፡፡ ለምሳሌእኛበምንኖርበትፍራንክፈረትናአካባቢዋለአንድመንፈሳዊግልጋሎችወደቤተክርስቲያንከማቅናትዎበፊት
በጭንቅላተዎሳይፈልጉየሚመላስጥያቄአለ፡፡ ይኸውምቤተክርስቲያንበሀገርውስጥ፣በውጪው፣በገለልተኛውወይስበኤርትራበሚመራውሲኖዶስስርስለመሆኑማጣራት
ተገቢነው፡፡አለበለዚያበሰላይነትተጠርጥረውለግልምጫከፋምሲልለዘለፋሊዳረጉያችላሉ፡፡

በኢትዮጵያኦ//ቤተክርስቲያንአባቶችመካከልእርቀሰላምለማውረድበ3ዙርየተካሄደውውይይትብዙምተስፋሰጪነገሮች
ሳይታይበትለ4ኛዙርበተቀጠረበትባሁኑጊዜበመንግስትጣልቃገብነትምክንያትእርቀ-ሰላሙችግርገጥሞታል፡፡ስልጣንከያዙበትጊዜጀምሮሲጠቀሙበትየነበረውናበቅርቡበጀነራሎችሹመትተግባራዊያደረጉት
የአንድብሄርጽንፍየበላይነትባለፉትትቂትዓመታትስርበሰደደመልኩበቤተክርስቲያኒቱላይእየፈጸሙትይገኛሉ፡፡ ይኸውምበአምስተኛውፓትሪያርክየስልጣንዘመንየሊቃነ-ጳጳሳት፣የጳጳሳትእንዲሁምከፍተኛየቤተክርስቲያንአስተዳደርእርክንላይአንድብሔርላይያተኮረሹመትተግባራዊሲደረግ
ቆይቷል፡፡እነዚህተሿሚዎችቤተክርስቲያንትታወቅበትየነበረውንሰላምፍቅርአንድነትበማጥፋትበምትኩጠብ፣ጥላቻ፣
ተንኮልሙስናለስልጣንእሽቅድምድምናእናብሄርተኝነትእንዲሰፍንአድርገዋል፡፡እርቀ-ሰላሙምንምአይነትመቋጫሳይበጅለትከመንግስትጎንበመቆም 6ኛ ፓትሪያርክአስመራጭኮሚቴአዋቅረውበመንቀሳቀስላይይገኛሉ፡፡
በተለያዩሀገራትየሚገኙአጥቢያቤተክርስቲያንእርቀሰላሙንበተመለከተመግለጫዎችእንዲሁምየተማጽኖደብዳቤዎች
ቢያጎርፉምእስከአሁንድረስምእምናኑንየሚያረጋጋተስፋየሚሰጥነገርአልታየም፡፡ለእርቀ-ሰላሙድርድርላይያሉትሁለቱሲኖዶሶችየባቢሎንቋንቋእስኪመስልድረስፍጹምመግባባትመደማመጥተስኗቸዋል፡፡
ዛሬቤተክርቲያናችንበከፍተኛሁኔታታውካለች፡፡ለነገሩበመንፈስቅዱስየሚመራውንቅዱስሲኖዶስየህወአትመስራቾቹ
አቦይሰብሀትነጋእናአቶአባይጸሀዬእየመሩትእንዴትሰላምናአንድነትይጠበቃል፡፡በህገመንግስቱአንቀጽ 11 ቁጥር 3 “መንግስትበሀይማኖትጉዳይጣልቃአይገባም “በሚለውመሰረትመንግስትከቤተ-ክርስቲያንላይእጁንያንሳልን፡፡እርቀ-ሰላሙቀጥሎየቤተክርስቲያናችንአንድነትተመልሶእንዲመጣሁሉምአባቶችእርቀስላሙንተቀብለውእንድሁነውአንድ
እንዲያደርጉንደግመንደጋግምንእንጠይቃልን፡፡
በአንድወቅትሰውየውስለቱከደረሰለትለሰይጣን/ዲያቢሎስጋቢአሰርቶለማልበስይሳላል፡፡ባጋጣሚስለቱይደርስለታል፡፡ ነገርግንያሰበውሰይጣን/ዲያቢሎስን/ በአካልአግኝቶትማልበስአልቻለም፡፡ብዙካወጣካወረደበኋላወደአንድአባትጋርሂዶእንዲህአላቸው፡፡አባቴስለቴከደረሰልኝ
ለሰይጣን/ዲያቢሎስን/ጋቢአሰርቼለማልበስተስዬነበር፡፡ስለቴምሞላልኝነገርግንሰይጣን/ዲያቢሎስን/አግኝቼማልበስአልቻልሁምምንይሻለኛልበማለትጠየቃቸው ፡፡እኝህምአባትአይልጀልብሳትልቀርተህነውእንጅእሱማበየትምቦታሞልቶልሀል ፡፡ አሁንእንግዲህአድርግበመንገድህላይሰዎችተጣልተውሽማግሌዎችተሰብስበውበአስታራቂነትተቀምተውሽምግልናውን
(እርቀ-ሰላሙን) አንቢኝአሻፈረኝብሎእረግጦየሚሄድካለእርሱሰይጣን(ዲያቢሎስ) ነው ፡፡ ጋቢውንለእርሱአላብሰውአሉት፡፡ሰውየውምአንደተባለውአደረገ፡፡
እኔእንደወደድሁዋችሁእርስበርሳችሁትዋደዱዘንድትዕዛዜይህቺናት፡፡ዮሐ.15፡12 በሚለውመሰረትሁለቱምሲኖዶሶችበመካከላቸውእየገባየሚያሰናክላቸውንሰይጣን (ዲያቢሎስን) አሳፍረውከላይየተጠቀሰውንየባለስለቱንታሪክበእናንትበአባተችላይተግባራዊእንዳይሆንእርቀስላሙንተቀብላችሁ
አንዲትቀደምትኦርቶዶክሳዊትተዋህዶሀይማኖትንየቀደመስሟን ፣ሰላሟንእናአንድነቷንእንድትመልሱበእግዚያብሔርስምእንጠይቃለን፡፡
እግዚያብሔርኢትዮጵያንናህዝቧንይባርክ!
 የባቢሎንቋንቋ
በዮሴፍሽፈራው(ጀርመን)