በሳኡዲ አረቢያ አንዲት ኢትዮጵያዊት በህዝብ መሃል እርቃኗን ስትሔድ በፖሊስ ተያዘች::

እንደ ሳኡዲ ፖሊስ እምነት እርቃኗን በቁጥጥር ስር የዋለችው ይህች ኢትዮጵያዊት የኣእምሮ ህመምተኛ ትሆናለች ተብሎ ተገምቷል::ብዙ ኢሲያውያን እና አፍሪካውያን የቤት ሰራተኞች በሚገኙባት ሳኡዲ የድህረገጽ ተጠቃሚዎች
በyou tube በመጠቀም በምሽት በሪያድ ጎዳናዎች ላይ ጋዉኗን በማውለቅ እርቃኗን የምትሔድ ሴት ምስል በማህበራዊ ድህረ ገጾች ለቀዋል::ምንሊክ ሳልሳዊ

ይህን ተከትሎ ፖሊስ እንዳለው ይ ህች በፊልሙ ላይ የምትታየው ሴት ኢትዮጵያዊት የተያዘቸው ካከባቢው ነዋሪዎች መረጃ ከደረሰው በኋላ እንደሆነ አስታውቋል::ይህች ኢትዮጵያዊት ሴት የመደፈር አደጋ አጋጥሟት ከሆነ እንዲነግሩን ሪፖርት የጠየቅናቸው ሰዎች ወይ ም ከፊልሙ ጋር ተያያዥነት ያለው መረጃ ካለ እንዲሰጡን ጠይቀን ክደዋል ሲል ፖሊስ ተናግሯል::ምንሊክ ሳልሳዊ


ኮሎኔል ናስር አልካታኒ የፖሊስ ቃል አቀባይ እንዳሉት ሴትየዋን ወደ ስነልቦና ሃኪሞች ወስደናት የአእምሮ ችግር ያጠቃት ስለሆነ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንዲከታተላት እና ወደ ሃገርዋ የሳኡዲ መንግስት እንዲያሳፍራት ሁኔታዎችን አመቻችተናል::
http://www.emirates247.com/news/region/maid-found-walking-without-clothes-in-saudi-2013-01-24-1.492387ምንሊክ ሳልሳዊ

 http://www.liveleak.com/view?i=2d6_1358949291