ሰበር ዜና በለንዶን የእርትራ ኤምባሲ በዜጎቹ ቁጥጥር ስር ዋለ::

ሰበር ዜና በለንዶን የእርትራ ኤምባሲ በዜጎቹ ቁጥጥር ስር ዋለ::
በእንግሊዝ አገር ሎንዶን የሚገኘው የኤርትራ ኤምባሲ በኤርትራውያን ወጣቶች ቁጥጥር ስር መዋሉን ከወደ ሎንዶን ተሰማ::


 በለንደን የሚገኙ ኤርትራውያን ወጣቶች የኤርትራ ኢምባሲ ውስጥ ገብተው የኢሳያስን ፎቶ ግራፍ በማውረድ ረጋግጠውታል::
http://www.ethiotube.net/video/24388/Breaking-News-Eritrean-Youth-Occupy-the-London-Eritrean-Embassy