በኮሚቴዎቻችን በሀሰት ለምስክርነትየተዘጋጁ

ምስክሮቹን ያሳመኑት አና በገንዘብ አንድደገፉ  ያደረጉ
 ፎቶ ምንሊክ ሳልሳዊ 

ሰበር ዜና
ከዚህ በታች ስማቸዉ የተዘረዘሩት ግለሰቦችበኮሚቴዎቻችን፣ በዳኢዎቻችን እናበወንድሞቻችን በሀሰት በአዳፍኔ እንዲመሰክሩ
ኢህአዴግ ያዘጋጃቸዉ መሆናቸዉ ተደረሰበት፡፡

ምንሊክ ሳልሳዊ  

የአንዋር መስጅድ ጥበቃና ኻዲሞች


1. አሊ ሰይድ--ጥበቃ
2. አህመድ እንዲርስ--ጥበቃ
3. ነጅሙ ሙሀመድ --ጥበቃ
4. ዑስማን ኢብራሂም --ጥበቃ
5. ሰኢድ ሙሀመድ-- ጥበቃ
6. ናስር ቡሴር-- ጥበቃ
7. ናስር ሸህ አህመድ --ኻዲም
8. ሻፊ አህመድ --ኻዲም
9. ከድር አህመድ--ኻዲም
10. አብደላ ቡሴር --ኻዲም
11. ከዲር ጣሂር--ኻዲም
12. ሙስጠፋ ሙሀመድ --ኻዲም

የአየር ጤና መስጂድ

1. ኢማም (የመስጂድ ጥበቃ ሲሆን መዓከላዊ
ሂዶ ቃል ሲሰጥ ታይቷል)
2. አብዱረህማን ከዲር (የመስጂድ ኮሚቴና
ጥበቃዉን ወደ ማዕከላዊ የላከ ራሱም
ምስክርነት ለመስጠት በዝግጅት ላይ ያለ)
ተመተናል በማለት ለምስክርነትየተዘጋጁ ፖሊሶች
1. ኮማንደር ግርማይ ገ/ሚካኤል
2. ኮለኔል አንበሴ ሞርካ
3. ኮንስታብል ቡሽራ ሂርጴሳ
4. ኮንስታብል በየነ ሐይሉ
ተመተናል ተሰብሯል በማለት ለምስክርነት
የተዘጋጁ የአዉቶቡስ ሹፌሮች

1. ደረጀ ጉልማ የባስ ሰሌዳ ቁጥር 3- 75189
2. ካሳ ደግፌ የባስሰ ሌዳ ቁጥር 3- 73962
3. ያዕቆብ ሙሀመድ የባስ ሰሌዳ ቁጥር 3-
00534
4. ሚፍታህ አብደላ የባስ ሰሌዳ ቁጥር 3-
76592
5. አደም ተስፋ የባስ ሰሌዳ ቁጥር 3- 19067
ሌሎች በዝግጅት ላይ ያሉ
• የመስጂዱ ያሉ ጆሮጠቢዎች
• ሸህ ጠሃ ሀሩን (የአንዋር መስጂድ ኢማም)
• ሀጂ ተስፋዬ ዲንቃ (የመጅሊስ በአወልያ
አስተዳደር)
• የቀድሞ የመጅሊስ ባለስልጣናት
• በለቡ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ ገርጂ፣ ሲኤመሲ
ናበጉለሌ አኢሻ መስጅድ ኢማሞችና ሙአዚኖች
(ምክንያቱም ሙሉ በሙሉ በአህባሽ ቁጥጥር ስር
ስለሆኑ )

ምንሊክ ሳልሳዊ 
• ከዚህ ቀደም በሌሎች ላይ ለመመስከር በሌላ
መዝገብ ቀርበዉ የነበሩ
• በእንቅስቃሴ ዉስጥ ያሉ ግለሰቦችን ሳይፈልጉ ከምትታሰሩ ወይም ምስክር ከመሆን ምረጡተብለዉ በግድ እንዲመሰክሩ ማስፈራራት እናጫና እየደረሰባቸዉ ይገኛል

ሌሎች በርካታ ከክፍለ ሀገር መጥተዉየሚመሰክሩ እንዳሉ ደርሰንበታል ስምዝርዝራቸዉን አሟልተን እንለጥፋለ፡፡ በተለይ ከጎንደር ለመመስከር የተዘጋጁ ተደርሶባቸዋል፡፡

ምንሊክ ሳልሳዊ