የኮሚቴዎቻችን ንጽህና እና ጀሃዳዊ ሃራካት ውስጥ ያሉ ሰዎች ማንነት ሲዳሰስ

እነሆ መረጃ! እነሆ መረጃ! እነሆ መረጃ!
ጀሃዳዊ ሃራካት እንዲሰራ እና በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ ዘመቻ እንዲፋፋም ለማድረግ የአሜሪካ የስለላ ድርጅት ሚና እንዳለ ያውቃሉ?
ኣማን አሰፋ ማነው ??ኤሊያስ ፍቃዱ እና ኤሊያስ አብዱላሂሳ....?? ዳሪ ቢላል እውን አሸባሪ ድርጀት ወይስ ህጋዊ እውቅና ያለው የእርዳታ ድርጅት??? በሱማሊያ የመሸገው የአሜሪካ የስለላ ድርጅት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየሰራ ነው??? ጀሃዳዊ ሓራካት ለምን ተሰራ???? ኣቡበከር አህመድ እና ከነኮሚቴዎቻችን እንደሚፈቱ ያውቃሉ?? ሃይለማርያም ደሳለኝ ከሃይማኖት ጋር በተያያዘ ጉዳይ ስልጣን እለቃለሁ ማለታቸውንስ ያውቃሉ???

መቀመጫቸው አዳማ /ናዝሬት ነው;ሁለቱም የሲ.አይ.ኤ አባላት ናቸው ስራቸው አሸባሪነትን ማደን ነው ይላሉ እንጂ የአሜሪካ የስለላ ድርጅት ያሰማራቸው ጸረ እስልምና ተግባራትን እንዲከውኑ ነው::ስማቸው ፍቃዱ እና ጌታቸው ይባላል:;መኖሪያቸውእና ቢሮቸው አዳማ/ናዝሬት ከጀርመን ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘው ቀይ በ ትልቅ ግቢ ውስጥ ነው ; እስራኤል ውስጥ የስለላ ትምህርት ለ5 አመታት ሰልጥነው የመጡት ... አፋኝ ቡድን በመመስረት ከፍተኛ ዘመቻ በሙስሊሙ ላይ እያካሄዱ ነው::የሚንቀሳቀሱበት መኪና ኢትዮ1755 ነው:;
ተጨማሪ ኣማን አሰፋ ማነው ??ኤሊያስ ፍቃዱ እና ኤሊያስ አብዱላሂሳ....?? ዳሪ ቢላል እውን አሸባሪ ድርጀት ወይስ ህጋዊ እውቅና ያለው የእርዳታ ድርጅት??? በሱማሊያ የመሸገው የአሜሪካ የስለላ ድርጅት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየሰራ ነው??? ጀሃዳዊ ሓራካት ለምን ተሰራ???? ኣቡበከር አህመድ እና ከነኮሚቴዎቻችን እንደሚፈቱ ያውቃሉ?? ሃይለማርያም ደሳለኝ ከሃይማኖት ጋር በተያያዘ ጉዳይ ስልጣን እለቃለሁ ማለታቸውንስ ያውቃሉ??? በቂ መረጃዎች ደርሰውናል እንመለሳለን:;

 
 ጀሃዳዊ ሃራካት ውስጥ ያሉ ሰዎች ማንነት ሲዳሰስ

1-አብዱራዛቅ

ይህ ሰው ነጋዴ ሲሆን የተለያዩ ሸቀጥኣ ሸቀጦችን ከአዲስ አበባ ወደ ናኢሮብ በመላክ የሚተዳደር ሰው ነው:: አብዱራዛቅ ሰላማዊ ሙስሊም ሲሆን በናይሮቢ ኢስሊግህ በተባለ ቦታ አመል የተባለ በኬንያ መንግስት ፍቃድ የተሰጠው መደብር ያለው ሲሆን የተያዘው ሰላማዊ የሆን የስራ እንቅስቃሴላይ በአዲስ አበባ ነው::

2-ዳሩ ቢላል ድርጅት

ይህ ድርጅት በጀሃዳዊ ሃራካት በተሰኘ ሃሰተኛ ፊልም ላይ አሸባሪ ቢባልም እውነታው ግን ሌላ ነው::
የእርዳታ ድርጅት እና እስልምናን የሚያስተምር ሲሆን በጀማል ሃቢብ መጅሊስና ፋውንዴሽን ስር የሚመራ በናይሮቢ ያለ በኬንያ መንግስት የእውቅና ሰርተፍኬት የተሰጠው እና ህጋዊ አለማቀፋዊነትን ያረጋገጡለት ድርጅት እንጂ አሸባሪ አይደለም::እንዲሁም የኬንያ መንግስት አምኖበት ከዚህ ድርጅት ጋር ትከሻ ለትከሻ ገጥሞ እየሰራ ነው::የኬንያ መንግስት ለምስራቅ አፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት አስታውጾ ካበረከቱ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች አንዱ ያደረገውን ዳሩ ቢላል አሸባሪ ሲል የወያኔ መንግስት ወንጅሎታል::

ኬንያ የሚገኘው የኢትዮጵያ አምባሳደር ዲርቢሳ ዲሳሳ በእነዚህ ሙስሊሞች ላይ አፈናና ሽብር እንዲካሄድ አፋኝ ቡድኖችን በዲፕሎማቲክ መብት ስም በማስረግ ወንጀል እንደፈጸመ ተቀማጭነታቸው ናይሮቢ የሆኑት እነዚህ ኢንስቲትዩቶች አውግዘዋል::ለኬንያ መንግስትም አቤት ብለዋል:-
#1.SUPREME COUNCIL OF KENYAN MUSLIMS,(SUPKEM).
#2.COUNCIL OF IMAMS AND PREACHERS OF KENYA (CIPK).
#3.THE NATIONAL MUSLIM LEADERS FORUM (NAMLEF).
#4.MUSLIM FOR HUMAN RIGHTS (MUHURL) AND
#5.THE MUSLIM HUMAN RIGHTS FORUM (MHRF) ,

3-አማን አሰፋ ማነው??

በሃሰት በኮሚቴዎቻችን ላይ ከተለቀቀው ፊልም ላይ ከተጠቀሱት አንዱ አለም አሰፋ ነው::
አማን አሰፋ በወያኔ መንግስት ከተመለመሉ እና በምስራቅ አፍሪካ ከተበተኑ የ (CIA) ሰላዮች አንዱ ሲሆን ምልመላውም በሶማሊያ ያለውን የአልሸባብ ሁኔታ በተመለከተ የወያኔ መንግስት ቢልከውን አሁን ያለውን የኮሚተዎቻችንን ህጋዊ ጥያቄ ለማደፍረስ ሊጠቀምበት ከሶማሊያ ወደ አዲስ አበባ ያመጣው ግለሰብ ነው::
በመጀመሪያ እንዳመጣው አውቶብስ ተራ አከባቢ በሚገኝ አንድ የሙስሊሞች ሬስቶራንት ዉስጥ የመደበው ሲሆን ባልታውቀ ምክንያት  ትንሽ ወራት እንደሰራ የት እንደገባ ሳይታወቅ ከምግብ ቤቱ ጠፍቷል::ሰዎጭ ቀበሌ 18 አከባቢ አይነው ቢሉትን ለምግብ ቤቱ ባለቤት ወዲያው ሳይቆይ በወያኔ ሃሰተኛ ፊልም ላይ አይቶታል::

እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማወቅ ያለበት ነገር ቢኖር አማን አሰፋ ከታሰሩት ኮሚቴዎቻችን ጋር ምንም ግንኙነት ያሌለው እና የማይተዋወቅ መሆኑን ነው::ይህ ሰው በምስራቅ አፍሪካ አሜሪካ ለመቆጣጠር ያሰበቸውን አሸባሪነት ለመሰለል በወያኔ መንግስት የተመለመለ  (CIA) ሰላይ ነው:: በሱማሊያ ውስጥ ኤሊአስ አብዱላሂ እና ኤሊያስ ፍቃዱ ከተባሉ አብረውት በወያኔ ከሰለጠኑ ሰላዮች ጋር ሲንቀሳቀስ የነበረ ሲሆን በአሁን ሰአት እነዚህ ሁለቲ ኤልያሶች በሃረር እና በድሬዳዋ አከባቢ በስለላ ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ::

መቀመጫቸው አዳማ /ናዝሬት ነው;ሁለቱም የሲ.አይ.ኤ አባላት ናቸው ስራቸው አሸባሪነትን ማደን ነው ይላሉ እንጂ የአሜሪካ የስለላ ድርጅት ያሰማራቸው ጸረ እስልምና ተግባራትን እንዲከውኑ ነው::ስማቸው ፍቃዱ እና ጌታቸው ይባላል:;መኖሪያቸውእና ቢሮቸው አዳማ/ናዝሬት ከጀርመን ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘው ቀይ በር ትልቅ ግቢ ውስጥ ነው ; እስራኤል ውስጥ የስለላ ትምህርት ለ5 አመታት ሰልጥነው የመጡት ... አፋኝ ቡድን በመመስረት ከፍተኛ ዘመቻ በሙስሊሙ ላይ እያካሄዱ ነው::የሚንቀሳቀሱበት መኪና ኢትዮ1755 ነው:;

4-ጃሲም ሱልጣን

የወያኔ መንግስት አሸባሪ ካላቸው ሰዎች አንዱ ኢኮኖሚስቱ ጃሲም ሱልጣን ሲሆን አለማየሁ ፋንታሁን በገለጻው እንዳየነ ጃሲም ከ ሙያው ውጪ ምንም አይነት የሽብር ተግባር እንዳልከወነ እና ከኢትዮጵያ ውጪ ላሉ ሙስሊም ወንድማማች ፓርቲዎች ሙያዊ ድጋፍ ያደርጋል እንጂ ሲያሸብር አልተገኘም::

እንደምናስታውሰው ከሆነ የኳታር ኤምባሲ በኢትዮጵያ ከተዘጋ ከ2 አመት በላይ ሲሆነው የተዘጋበትም ምክንያት ወያኔ እንደልማኡ ጃሲም ሱልጣንን እና የኳታር መንግስትን ባሸባሪነት በመፈረጁ ነው:: የወረደው የወያኔ አስተሳሰብ የኳታር መንግስት  በጃሲም ሱልጣን በኩል ለአልሸባብ የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል በሚል ምክንያት ነው

5- ኮሚቴዎቻችንን በተመለከተ

ኮሚተዎቻችን ከጅምሩ ለመንግስት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት ያገኘ እና ህጋዊ መሆናቸው ከተነገር በሁዋላ ወያኔ ከአሜሪካ መንግስት የተሰጠውን ጸረ እስልምና ተልእኮ ለማንገስ የተጠቀመበት ዘዴ ነው በወያኔ አባላት መካከል በተደረገ ፍጭት እስካሁን መፍትሄ ተብሎ ያልተቀመጠው የኮሚተዎቻችን ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሳይቀሩ እንዳሳሰባቸው መረጃዎች አፈትልከዋል:: ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የወያኔ መንግስት አመራሩን አንድ አድርጎ ለመወሰን አለመቻሉ ትልቅ ጋሬጣ ሆኖበታል::
የኮሚቴዎቻችን ንጽህና የተረጋገጠ ሲሆን የህ ጉዳይ ነገ ሊያመጣ የሚችለውን ነገር ያልተረዳው ወያኔ አሁንም ከተለያዩ ቦታዎች (ዳኞች እና የመከላከያ መኮንኖች በተለይ)ኮሚቴዎችን በተመለከተ እንዴት እና ለምን የሚል ጥያቄ እየቀረበበት ስለሚገኝ አጣብቂኙ አላላውስ ብሎታል::
ይቀጥላል