ሰበር ዜና ወያኔ ጸረ ሙስሊም አሳፋሪ ዘመቻውን በአሜሪካን አገር ጀመረ::

ሰበር ዜና
ወያኔ ጸረ ሙስሊም አሳፋሪ ዘመቻውን በአሜሪካን አገር ጀመረ::

አሸባሪው የወያኔ ጁንታ በአሜሪካን አገር ባሰማራቸው ካድሬዎቹ አማካኝነት አሳፋሪ ጸረ ሙስሊም ዘመቻ መጀመሩ ተሰማ :; ይህ የጀመረው ዘመቻ በአሜሪካን ዋና ዋና ክፍለግዛቶች ሊደረጉ የታቀዱ የድምጻችን ይሰማ ሰልፎች "ጸረ ኢትዮጵያ" ናቸው በማለት ይህንን መልእክት በእንግሊዘኛ ለቆታል::

Urgent message to all Ethiopians, an anti-Ethiopian rally by radical Muslims is set in major cities.

ይህ የወያኔ ጸረ ኢስልምና ዘመቻ አስከትሎ (ከታች እንደሚነበበው) እንዲህ በማለት የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች የተባሉትንም ዘልፏል::ሰልፉንም ያዘጋጁት ጽንፈኛ ዲያስፖራዎች  የግብጽ የፓኪስታን የኳታር አክራሪ እስልምና ኢማሞች ከግንቦት ሰባት ኢሳት ...ጋር ሆነው ያደራጁት ሲል የተለመደውን ቅጥፈት ይደረድራል::

Currently the elite mehal sefaris led by Tamagn beyene, ESAT and G-7, have started wearing jelebia and showing up in mosques all over the world in solidarity with fanatics in Ethiopia. Under "Dimtsachin Ysema" In Washington DC a rally is being set to condemn the Ethiopian government which is fighting day and night to neutralize fanatics foreign born islamists. Scheduled to appear in these rally are a sunni radical Egyptian immam, a sunni radical pakistani immam and a sunni radical qatari immam along side elite mehal sefaris. We urge Ethiopians to stay away from these personalities for their agenda is to bring the destruction of Ethiopia and the fall of our government and the enthronement of foreign indoctrinated jihadists. We stand by the side of our government until all fanatics are cleaned out of our country.
http://www.ethiopianreview.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=48835