ንገሯት! ለምለም ጸጋው

ንገሯት!
ለምለም ጸጋው
ሁላችሁ እናንት የሰው ልጆች
አስረዷት፣
በሉ, ቁሙ፣ ሃይል ያላችሁ፤
ተማርን፣ ሰልጥነናል፣አውቀናል፣ ያላችሁ።
በሉ ተነሱ በቋንቋ ከሆነ ሚዛኑ