በወሳኝ ወቅት ላይ ወሳኝ አጀንዳ ወሳኝ ድምጽ !!!! የምንሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልእክት ያዳምጡ Weekly message of Minilik Salsawi !!

በወሳኝ ወቅት ላይ ወሳኝ አጀንዳ ወሳኝ ድምጽ !!!!የምንሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልእክት ያዳምጡ

**************************************************************
ከኛ በላይ ላሳር ከኛ በላይ አዋቂ የለም የሚል አመለካከት ይዞ ከመክነፍ የህዝብን ጥያቄ መሰረት አድርጎ ተቀራርቦ
በመነጋገር እና በመወያየት ሃገራዊ ማኒፌስቶ በማምጣት የጋራ ሃገራዊ አጀንዳ በመቅረጽ ለለውጥ መትጋት ግዴታ
ነው::አንድነት ሃይል ነው የሚለው ብሂል ለሃገራዊ አጀንዳ መተግበር ትልቅ አስታውጾ አለው::የኢትዮጵያ ሕዝብ ለውጥ
ይፈልጋል። ይህ ሳይታለም የተፈታ እና የሁሉም የነጻነት ፈላጊ ሃይሎች ጥያቄ ነው። ያዳምጡ :: ያዳምጡ
https://www.youtube.com/watch…