የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ በዛሬው ፕሮግራሙ የባለፉትን እና ያሉትን እንዲሁም መጭውን ዘገባዎች ዜናዎች እና ኬንያ በስደት ላይ ያሉ ጋዜጠኞችን ቃለ ምልልስ ይዞ ከተፍ ብሏል እርስዎ እንዲሰሙልን ዘንድ ሲጋበዙ ወጎችን እና ጥበቦችን እንዲካፈሉን አብረውን ይታደሙ::