Posts

Showing posts from June 30, 2024

Ethiopia: Army Attacks Health Care in Amhara Conflict - HRW

Image
Ethiopian security forces have committed widespread attacks amounting to war crimes against medical professionals, patients, and health facilities in the Amhara region. Civilians are bearing the brunt of fighting between the Ethiopian military and Amhara militia known as Fano, which began in August 2023. Ethiopia’s international partners should call for accountability and an end to attacks on healthcare and should resume increased scrutiny of the rights situation in the country. የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች በአማራ ክልል በህክምና ባለሙያዎች፣ ህሙማን እና የጤና ተቋማት ላይ የጦር ወንጀል እስከ መጠነ ሰፊ ጥቃት ፈጽመዋል። በጎርጎሪዮሳዊዉ 2023 ዓ.ም የጀመረዉ የኢትዮጵያ ጦር እና ፋኖ ተብሎ በሚጠራዉ የአማራ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደዉ ጦርነት በሰላማዊ ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነዉ። የኢትዮጵያ አለምአቀፍ አጋሮች ተጠያቂነት እንዲኖር እና በጤና አጠባበቅ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት እንዲያቆም እና በሀገሪቱ ያለውን የመብት ሁኔታ መመርመርን መቀጠል አለባቸው። የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች በሀገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ የአማራ ክልል በህክምና ባለሙያዎች፣ ህሙማን እና የጤና ተቋማት ላይ የጦር ወንጀሎችን ያደረሱ ጥቃቶች መፈጸማቸውን ሂውማን ራይትስ ዎች ዛሬ ባወጣው ዘገባ አመልክቷል። “ወታደሩ ከሞተ በአንተ ላይ ነው” የሚለው ባለ 66 ገጽ