Ethiopia's main opposition party, UDJ, is now effectively out of the
upcoming May 2015 elections after the national election board that is
controlled by the ruling TPLF junta brought together some individuals
and named them as UDJ. While the real UDJ was holding its general
assembly in its office today, the TPLF-cloned UDJ was holding its
"general assembly" at Hotel d'Afrique and announced that it elected some
one named Tigistu Awolu as its chairman.
ከአንድነት ጠቅላላ ጉባኤ አቶ በላይ ፍቃዱ በ183 ድምጽ አሸንፏል የሚል ሰበር ዜና እንደተሰማ በተመሳሳይ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ዛሬ ጥር 4/2007 ዓ.ም በዴአፍሪክ ሆቴል በተደረገው ጠቅላላ ጉባኤ አቶ ትግሰቱ አወሉ የፓርቲው ፕሬዝደንት በማድረግ መረጠ የሚል ሰባሪ ዜና በመንግስት "ጋዜጠኞች" ተከተለ::
ሰበር ዜና - ከአንድነት ጠቅላላ ጉባኤ

********************************************************
ሰባሪ ዜና - ከተለጣፊው አዲሱ አንድነት ፓርቲ

Video testimony from participants of the cloned UDJ